Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profileg
Adanech Abiebie

@AdanechAbiebie

Mayor - Addis Ababa

ID:1072040993665499137

linkhttps://www.addismayor.gov.et/ calendar_today10-12-2018 08:11:05

3,2K Tweets

556,6K Followers

1 Following

Follow People
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

As a continual effort to build the new face of —becoming the new flower and ensuring the holistic transformation of the city—our leadership is commencing the transformative plan preparation for six strategically identified sectors: employment, revenue, housing,…

As a continual effort to build the new face of #AddisAbaba —becoming the new flower and ensuring the holistic transformation of the city—our leadership is commencing the transformative plan preparation for six strategically identified sectors: employment, revenue, housing,…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

Today, we had a discussion with Darren Welch ,regarding bilateral issues.
Our focus was on enhancing the bilateral ties between cities in both countries, aiming to strengthen connections and promote collaborative efforts and Our conversation encompassed also the ongoing…

Today, we had a discussion with @DarrenWelchFCDO ,regarding bilateral issues. Our focus was on enhancing the bilateral ties between cities in both countries, aiming to strengthen connections and promote collaborative efforts and Our conversation encompassed also the ongoing…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ እና አበባ ለማድረግ እየሰራናቸው ካሉ ስራዎቻችን መካከል አንዱ በሆነው የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ከተሰማሩ ሰራተኞች፣ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እንዲሁም አመራሮች ጋር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተገኝተን እንኳን ለትንሣኤ…

አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አበባ የማድረግ ስራችን አካል በሆነው የነገዋ የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ሰልጣኞች ጋር የትንሳኤ በዓልን አብረን አክብረናል::
የትንሳኤ በዓልን አብረን ለማሳለፍ የጋበዝናቸው እንግዶች…

አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አበባ የማድረግ ስራችን አካል በሆነው የነገዋ የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ሰልጣኞች ጋር የትንሳኤ በዓልን አብረን አክብረናል:: የትንሳኤ በዓልን አብረን ለማሳለፍ የጋበዝናቸው እንግዶች…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ማልደን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ አቅመ ደካሞች እና የሃገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎችን በአብረሆት ቤተ መጽሃፍት ፆም አስፈትተናል::
ትንሳኤ የፍቅር እና የርህራሄ ተምሳሌት በመሆኑ እኛም ጎብኚ እና ጠያቂ ከሌላቸው ነዋሪዎቻችን…

ዛሬ ማልደን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ አቅመ ደካሞች እና የሃገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎችን በአብረሆት ቤተ መጽሃፍት ፆም አስፈትተናል:: ትንሳኤ የፍቅር እና የርህራሄ ተምሳሌት በመሆኑ እኛም ጎብኚ እና ጠያቂ ከሌላቸው ነዋሪዎቻችን…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ በመስቀል ላይ እስከሞት ድረስ ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የለሽ ፅኑ ፍቅር ያሳየበት እና…

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ በመስቀል ላይ እስከሞት ድረስ ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የለሽ ፅኑ ፍቅር ያሳየበት እና…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን የገነባናቸውን እና ያደስናቸውን 907 ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ብለን ዛሬ ለነዋሪዎች አስተላልፈናል። አዳዲስ ግንባታዎችንም አስጀምረናል።
አርጅተው በመፍረስ ላይ የነበሩ ጎስቋላ…

ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን የገነባናቸውን እና ያደስናቸውን 907 ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ብለን ዛሬ ለነዋሪዎች አስተላልፈናል። አዳዲስ ግንባታዎችንም አስጀምረናል። አርጅተው በመፍረስ ላይ የነበሩ ጎስቋላ…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ 255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች በዓሉን በፍሰሀ እንዲያከብሩት ማዕድ አጋርተናል::
ሰርተው ካገኙት…

ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ 255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች በዓሉን በፍሰሀ እንዲያከብሩት ማዕድ አጋርተናል:: ሰርተው ካገኙት…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵያውያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው።
ዛሬ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎብኝተናል። በጉብኝታችን አየር ኃይላችን በላቀ የስራ ትጋትና ጥራት እንደ ሀገር ያለንን ሀብት ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵያውያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው። ዛሬ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎብኝተናል። በጉብኝታችን አየር ኃይላችን በላቀ የስራ ትጋትና ጥራት እንደ ሀገር ያለንን ሀብት ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጋር የኮሪደር ልማት ስራችን ያለበት ደረጃ ላይ ጥልቅ ግምገማ አካሂደን አጠቃላይ ስራዎቻችን ያሉበት አፈጻጸም ውጤታማ መሆናቸውን አይተናል።
በተሰጠን አቅጣጫ መሰረት የኮሪደር ልማት ስራዎቻችንን…

ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጋር የኮሪደር ልማት ስራችን ያለበት ደረጃ ላይ ጥልቅ ግምገማ አካሂደን አጠቃላይ ስራዎቻችን ያሉበት አፈጻጸም ውጤታማ መሆናቸውን አይተናል። በተሰጠን አቅጣጫ መሰረት የኮሪደር ልማት ስራዎቻችንን…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

በኮሪደር ልማት ምክንያት የተነሳውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ስራን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ እና ሌሎች የሀይማኖቱ አባቶች በተገኙበት ዛሬ…

የአስተዳደራችንን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አጠናቅቀናል::
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከፈተናዎቻችን ባሻገር አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ ለነዋሪዎችዋ ምቹ እንዲሁም የቱሪስት መዳረሻ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ…

የአስተዳደራችንን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አጠናቅቀናል:: ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከፈተናዎቻችን ባሻገር አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ ለነዋሪዎችዋ ምቹ እንዲሁም የቱሪስት መዳረሻ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

እኔ የአንድ ወር ደሞዜን አስተዋፅኦ በማድረግ “ፅዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተሳትፌያለሁ ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮችም የ'ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና' ንቅናቄ በፍጥነት ጥሪውን ስለተቀላቀላችሁ በከተማ አስተዳደሩ ስም እያመሰገንኩ…

እኔ የአንድ ወር ደሞዜን አስተዋፅኦ በማድረግ “ፅዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተሳትፌያለሁ :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮችም የ'ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና' ንቅናቄ በፍጥነት ጥሪውን ስለተቀላቀላችሁ በከተማ አስተዳደሩ ስም እያመሰገንኩ…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

His Excellency Our Prime Minister, Dr.Abiy Ahmed, is diligently committing instrumental works that are leading our city to be as beautiful and clean as its name. He is engaged in generating ideas for development and kindly leveraging the required leadership for the…

#Ethiopia His Excellency Our Prime Minister, Dr.Abiy Ahmed, is diligently committing instrumental works that are leading our city to be as beautiful and clean as its name. He is engaged in generating ideas for development and kindly leveraging the required leadership for the…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

“ኢትዮጵያ-ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ሃሰብ በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ለማሳደግ በተዘጋጀ የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ ላይ በመገኘት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ተወያይተን ወደ ላቀ…

የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸማችንን እየገመገምን ነው።

የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸማችንን እየገመገምን ነው።
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረናል።
በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች ሲሆኑ፣ የግንባታ…

ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረናል። በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች ሲሆኑ፣ የግንባታ…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ባካሄድነው የምክር ቤታችን ጉባኤ ላይ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ለማድረግ በገባነው ቃል መሠረት የጀመርናቸውን የኮሪደር ልማት ስራዎችና የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ማኅበራዊ ትስስራቸው ሳይፋለስ የተሻለ አካባቢና መኖሪያ ቤት፣ ካሳ፣ ምትክ…

ከመላው የሀገራችን አካባቢዎች የተውጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ መልካም ዕሴቶቻችንን ለመገንባት ላደረጉት ጥረት እናመሰግናለን።
የልኡካን ቡድኑ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ…

ከመላው የሀገራችን አካባቢዎች የተውጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ መልካም ዕሴቶቻችንን ለመገንባት ላደረጉት ጥረት እናመሰግናለን። የልኡካን ቡድኑ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ…
account_circle