VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profileg
VOA Amharic

@VOAAmharic

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

ID:135595245

linkhttp://amharic.voanews.com/ calendar_today21-04-2010 19:08:49

22,4K Tweets

381,4K Followers

168 Following

VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ባይደንና ትረምፕ በአርበኞች ጥቅም እና ክብካቤ ጉዳይ እየተበላለጡ ነው amharic.voanews.com/a/e24-0524-bid…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️አፍሪካ ከዓለም ተፈናቃይ ሕዝቦች ግማሹን አስጠልላለች amharic.voanews.com/a/africa-displ…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ታይዋን በዓለም የጤና ጉባኤ ባትጋበዝም የዲፕሎማሲ አቅሟን ትጠቀማለች amharic.voanews.com/a/taiwan-says-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የኪረሙ ወረዳ ተመላሽ ተፈናቃዮች በመሠረታዊ አቅርቦቶች መቸገራቸውን ገለጹ amharic.voanews.com/a/kiremu-idps/…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በኬንያ በስደት ላይ ያሉ ጋዜጠኞች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የሚያግዘው ማዕከል amharic.voanews.com/a/pf-kenya-exi…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ኤርትራ 33ኛ የነፃነት ቀኗን ዛሬ አክብራ ውላላች amharic.voanews.com/a/7626159.html

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️አሜሪካ ከኬንያ ጋራ ያላትን የጸጥታ ትብብር ከፍ አደረገች amharic.voanews.com/a/us-kenya-sta…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የኮረም እና ኦፍላ አካባቢዎች ተፈናቃዮች አስቸኳይ የድጋፍ ጥያቄ እያቀረቡ ናቸው amharic.voanews.com/a/sekota-idps/…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በሩሲያ የሚሳዬል ጥቃት ሰባት ሰዎች ተገደሉ 28 ቆሰሉ amharic.voanews.com/a/us-ukraine-r…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️እስራኤል የሶስት ታጋቾች አስክሬን ማግኘቷን አስታወቀች amharic.voanews.com/a/israel-says-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ጋና ከአበዳሪዎች ጋር የብድር እዳዋን መልሶ ለማዋቀር ተስማማች amharic.voanews.com/a/ghana-debt/7…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የጋዛውን ጦርነት የተቃውሙ የሃርቫድ ምሩቃን ስነስርዓቱን አቋርጠው ወጡ amharic.voanews.com/a/hundreds-wal…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️በሜክሲኮ በኩል በሕገወጥ መንገድ የሚገቡ ፍልሰተኞች ቁጥር ቀንሷል amharic.voanews.com/a/us-immigrati…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ በሰሃላ ሰየምት ወረዳ ከረኀብ ጉዳት ጋራ በተያያዘ አንድ ሰው መሞቱ ተገለጸ amharic.voanews.com/a/7624509.html

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️በጎሮ ዶላ ወረዳ የዳግም አደረጃጀት ተቃውሞ 12 ተማሪዎች መታሰራቸው ተገለጸ amharic.voanews.com/a/east-borena-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ መንግሥት አምባሳደር ማሲንጋ ባነሧቸው ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር ዝግጁነቱን ገለጸ amharic.voanews.com/a/eth-us-diplo…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ በቻድ ወታደራዊ አገዛዝ አብቅቶ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ቃለ-መሃላ ፈፀሙ
amharic.voanews.com/a/chad-swears-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ ባይደን ለተጨማሪ 160 ሺህ ተማሪዎች ዕዳ ስረዛ ሊያደርጉ ነው

amharic.voanews.com/a/biden-to-can…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ ደቡብ ኮሪያ፣ ቻይና እና ጃፓን ከአራት ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሦስትዮሽ ስብሰባ ሊያደርጉ ነው amharic.voanews.com/a/leaders-of-s…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ የአውሮፓ አገራት ለፍልስጤም እውቅና መስጠታቸው የሁለት አገር መፍትሄ አያስገኝም - ሱሊቫን amharic.voanews.com/a/sullivan-rec…

account_circle