Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profileg
Ethio telecom

@ethiotelecom

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

ID:735715114469314560

linkhttps://www.ethiotelecom.et/ calendar_today26-05-2016 06:12:07

18,9K Tweets

372,7K Followers

23 Following

Follow People
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

መልካም የእረፍት ቀን!

ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት ያልተገደበ ደቂቃ እና መልዕክት ከ1 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር ብቻ ገዝተው እሁድን በደስታ ይጀምሩ!

መልካም የእረፍት ቀን! ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት ያልተገደበ ደቂቃ እና መልዕክት ከ1 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር ብቻ ገዝተው እሁድን በደስታ ይጀምሩ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ቴሌብር ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የምንገናኝበትን ቴሌብር ኢንጌጅ ይዞ ከተፍ ብሏል!

በቴሌብር ኢንጌጅ ከኢንተርኔት ክፍያ በነጻ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በግል እና በግሩፕ እያወጉ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይል ይላላኩ፤ ገንዘብ በሻሞ ያጋሩ!

ቴሌብር ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የምንገናኝበትን ቴሌብር ኢንጌጅ ይዞ ከተፍ ብሏል! በቴሌብር ኢንጌጅ ከኢንተርኔት ክፍያ በነጻ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በግል እና በግሩፕ እያወጉ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይል ይላላኩ፤ ገንዘብ በሻሞ ያጋሩ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ በመግዛት የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር በስጦታ ያግኙ!

በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ telegebeya.ethiotelecom.et ያገኟቸዋል

የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ በመግዛት የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር በስጦታ ያግኙ! በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ telegebeya.ethiotelecom.et ያገኟቸዋል
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

iPhone 15 Pro Max is now available!

Choose from an amazing selection of packages!

📱 iPhone 15 Pro Max+
🔌 Charger Head
🌐 100/50 GB Mobile Data and
🎧 AirPods 3rd Generation

Get the devices from our premium business centers,Churchill avenue next to Lycée Gebre Mariam School.

iPhone 15 Pro Max is now available! Choose from an amazing selection of packages! 📱 iPhone 15 Pro Max+ 🔌 Charger Head 🌐 100/50 GB Mobile Data and 🎧 AirPods 3rd Generation Get the devices from our premium business centers,Churchill avenue next to Lycée Gebre Mariam School.
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ቀደም ባለው ጊዜ ተቋማችን እንደ አንድ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ተቋም የማህበረሰቡን እውቀት ለመገንባት በራሱ የስልጠና ማዕከል የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ስልጠናዎች ይሰጥ ነበር!

ቀደም ባለው ጊዜ ተቋማችን እንደ አንድ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ተቋም የማህበረሰቡን እውቀት ለመገንባት በራሱ የስልጠና ማዕከል የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ስልጠናዎች ይሰጥ ነበር!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ድረ-ገጽዎን በቀላሉ ይገንቡ፤ ቢዝነስዎን ያዘምኑ!

ለኢኮሜርስ አመቺ የሆነ፣ የሥራ ትእዛዝ፣ ቀጠሮ መቀበያ እና ሌሎች ተጨማሪ ገጽታዎችን የተላበሰ ዘመናዊ ድረ-ገጽ ያለኮዲንግ ክህሎት በቀላሉ ለመገንባት bit.ly/3WS0Vqb ይጠቀሙ!

ድረ-ገጽዎን በቀላሉ ይገንቡ፤ ቢዝነስዎን ያዘምኑ! ለኢኮሜርስ አመቺ የሆነ፣ የሥራ ትእዛዝ፣ ቀጠሮ መቀበያ እና ሌሎች ተጨማሪ ገጽታዎችን የተላበሰ ዘመናዊ ድረ-ገጽ ያለኮዲንግ ክህሎት በቀላሉ ለመገንባት bit.ly/3WS0Vqb ይጠቀሙ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የአገልግሎት ጊዜ ቀነ-ገደብ የሌላቸውን ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ሲገዙ የገዙትን የዳታ መጠን ያህል ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

የአገልግሎት ጊዜ ቀነ-ገደብ የሌላቸውን ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ሲገዙ የገዙትን የዳታ መጠን ያህል ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችንን ተጠቅመው በአዲስ መልክ ድርጅትዎን ያስተዋውቁ!

በድርጅትዎ እና በሰራተኞችዎ የሞባይል ስልክ የጥሪ ማሳመሪያ ተጠቅመው ምርት እና አገልግሎትዎን ወይም ተቋማዊ መልእክትዎን በማስደመጥ ያስተዋውቁ!

የድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችንን ተጠቅመው በአዲስ መልክ ድርጅትዎን ያስተዋውቁ! በድርጅትዎ እና በሰራተኞችዎ የሞባይል ስልክ የጥሪ ማሳመሪያ ተጠቅመው ምርት እና አገልግሎትዎን ወይም ተቋማዊ መልእክትዎን በማስደመጥ ያስተዋውቁ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመለከተ እገዛ ሲያሻዎ በቀጣዮቹ የዲጂታል ቻናሎች ያግኙን!

በዋትስአፕ፡ wa.me/+251994000000
በቴሌግራም ቦት: t.me/EthiotelecomCh…
በፌስቡክ: facebook.com/ethiotelecom?m…
በኢ-ሜል: [email protected]
በመልዕክት: 8994

የቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመለከተ እገዛ ሲያሻዎ በቀጣዮቹ የዲጂታል ቻናሎች ያግኙን! በዋትስአፕ፡ wa.me/+251994000000 በቴሌግራም ቦት: t.me/EthiotelecomCh… በፌስቡክ: facebook.com/ethiotelecom?m… በኢ-ሜል: 994@ethionet.et በመልዕክት: 8994
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ጠቃሚ የንግድ መረጃዎችን በአንድ ቦታ በሚያገኙበት ቢዝነስ ኤክሴል ተጠቅመው ንግድዎን ያዘምኑ፤ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ 50 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሁኑ!

ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ!

ጠቃሚ የንግድ መረጃዎችን በአንድ ቦታ በሚያገኙበት ቢዝነስ ኤክሴል ተጠቅመው ንግድዎን ያዘምኑ፤ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ 50 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሁኑ! ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ እስከ ግንቦት 23 ድረስ የኤርፖድ ስጦታን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር በስጦታ ያገኛሉ!

የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ እስከ ግንቦት 23 ድረስ የኤርፖድ ስጦታን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር በስጦታ ያገኛሉ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በመላ ኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማዕከሎቻችን ቁጥር አደገ!

የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ አገልግሎት በሃገራችን በ91 ከተሞች በሚገኙ 160 የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ማስፋፋታችንን በደስታ እንገልጻለን!

በመላ ኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማዕከሎቻችን ቁጥር አደገ! የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ አገልግሎት በሃገራችን በ91 ከተሞች በሚገኙ 160 የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ማስፋፋታችንን በደስታ እንገልጻለን!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

እርስዎ በቴሌብር የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ እኛ 25 ብር ጨምረን የ 125 የአየር ሰዓት እናበረክትልዎታለን!

የሞባይል አየር ሰዓት በቴሌብር ገዝተው 100 ብር እና ከዚያ በላይ ሲሞሉ 25% እንዲሁም ከ 100 ብር በታች ሲሞሉ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

እርስዎ በቴሌብር የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ እኛ 25 ብር ጨምረን የ 125 የአየር ሰዓት እናበረክትልዎታለን! የሞባይል አየር ሰዓት በቴሌብር ገዝተው 100 ብር እና ከዚያ በላይ ሲሞሉ 25% እንዲሁም ከ 100 ብር በታች ሲሞሉ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በ55 ብር ብቻ ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ገዝተው የመረጡትን ጨዋታ ያለሀሳብ ይኮምኩሙ!

በ55 ብር ብቻ ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ገዝተው የመረጡትን ጨዋታ ያለሀሳብ ይኮምኩሙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
account_circle