AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profileg
AmharaAQuila (Elias)

@FanoRising

Make Amhara Great Again (MAGA) ፨Amhara Nationalist and Revolutionary/ Political Analyst

ID:1101923371544133639

linkhttps://oneamhara.org/ calendar_today02-03-2019 19:12:59

18,9K Tweets

17,3K Followers

590 Following

AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profile Photo

የደጋዉ ንፋስ እና ቁር የማይበግረዉ የፋኖ ሰራዊት

ሻለቃ ሀብቴ The art of War and lobbying at its best ‼️

account_circle
AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profile Photo

አምባ ጊዎርጊስ 💪💪💪

ሰበር ዜና
⨳⨳⨳
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ከጠዋት ጀምሮ ሲካሔድ በዋለ ውጊያ አምባጊወርጊስ ከተማን ተቆጣጠረ።
ውጊያው በቅርቡ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ስር በተዋቀረ አዲስ የፋኖ ሐይል የተካሔደ ሲሆን ፋኖወቹ ካሉበት ሒዶ

አምባ ጊዎርጊስ 💪💪💪 ሰበር ዜና ⨳⨳⨳ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ከጠዋት ጀምሮ ሲካሔድ በዋለ ውጊያ አምባጊወርጊስ ከተማን ተቆጣጠረ። ውጊያው በቅርቡ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ስር በተዋቀረ አዲስ የፋኖ ሐይል የተካሔደ ሲሆን ፋኖወቹ ካሉበት ሒዶ
account_circle
AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profile Photo

በአማራ የ ህልዉናን ትግል በድርድር ለመሸጥ የተመራረጣችሁ ቀልላችሁ ትቀራላችሁ‼️

account_circle
NISIR International Broadcasting Corporation(@NISIRInternati1) 's Twitter Profile Photo

ጀግኖቻችንን ከፍ አድርገን ትግላችንን በውጤት እናጠናቅቃለን!!

የቀድሞው አንድ አማራ ፋኖ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአደረጃጀቱ ትግል ውስጥ ታላቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች የተላያዩ ማዕረጎችንና የክብር ስሞችን አጎናፀፈ።

በአሁኑ የአማራ ፋኖ ሸዋ

ጀግኖቻችንን ከፍ አድርገን ትግላችንን በውጤት እናጠናቅቃለን!! የቀድሞው አንድ አማራ ፋኖ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአደረጃጀቱ ትግል ውስጥ ታላቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች የተላያዩ ማዕረጎችንና የክብር ስሞችን አጎናፀፈ። በአሁኑ የአማራ ፋኖ ሸዋ
account_circle
AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profile Photo

ሰበር የድል ዜና ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ

በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የከተመው የአገዛዙ ጠበቃ የብርሀኑ ጁላ ጦር ከባድ ሽንፈትን ተከናነበ።

የአማራን ህዝብ ለማጥፋት አልሞና አቅዶ የሚንቀሳቀሰው የዓብይ አህመድ ቀኝ እጅ በጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ

ሰበር የድል ዜና ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የከተመው የአገዛዙ ጠበቃ የብርሀኑ ጁላ ጦር ከባድ ሽንፈትን ተከናነበ። የአማራን ህዝብ ለማጥፋት አልሞና አቅዶ የሚንቀሳቀሰው የዓብይ አህመድ ቀኝ እጅ በጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ
account_circle
Beth Amhara(@Betheth7) 's Twitter Profile Photo

🚨On May 12, 2024 the Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 regime carried out drone attacks in Yelen Kebele of Kewet province, North Shewa, Amhara region, targeting Gulo school. As a result, numerous Amhara civilians, including teachers, lost their lives, and many others were severely injured.

🚨On May 12, 2024 the @AbiyAhmedAli regime carried out drone attacks in Yelen Kebele of Kewet province, North Shewa, Amhara region, targeting Gulo school. As a result, numerous Amhara civilians, including teachers, lost their lives, and many others were severely injured.
account_circle
AmharaAQuila (Elias)(@FanoRising) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ህዝብ ላይ ያለ እዉቀት ሲያቀረሹ የነበሩ ፡ ዛሬ ላይ ላለንበት መከራ ተጠያቂ ናቸዉ ‼️

አንድን ህዝብ የለም ከማለት አልፎ የህዙን ማንነት የጨቋኝ መደብ ነዉ ብሎ እስከመጥራት የደረሱ ኮልኮሌ ገጣሚያን፣ ቃል ሰንጣቂ illogical ምሁር

account_circle