Anteneh Shiferaw(@ShiferawAnteneh) 's Twitter Profile Photo

አብን መጨረሻዉ የዐማራ ልጆችን በኢንሳ፣ በፖሊስ ወዘተ ማስገደልና ማሳሰር ላይ ተጠምዷል አሉ! ቀለጠ ሞላ ፋኖ ሊገለኝ ስለሆነ ጥይት የማይበሳዉ መኪናና አዲስ ጠባቂዎች ይሰጠኝ ብሏል አሉ! አነዚህ ሁለቱም ዐማራን በተለያዩ ቦታዎች የሚያሳፍሱ ናቸዉ!

አብን መጨረሻዉ የዐማራ ልጆችን በኢንሳ፣ በፖሊስ ወዘተ ማስገደልና ማሳሰር ላይ ተጠምዷል አሉ! ቀለጠ ሞላ ፋኖ ሊገለኝ ስለሆነ ጥይት የማይበሳዉ መኪናና አዲስ ጠባቂዎች ይሰጠኝ ብሏል አሉ! አነዚህ ሁለቱም ዐማራን በተለያዩ ቦታዎች የሚያሳፍሱ ናቸዉ!
account_circle
Minilik Salsawi 💚 💛 ❤(@miniliksalsawi) 's Twitter Profile Photo

የአብን አመራሮች በደሕንነት ተቋሙ ተመልምለው በአዲስ አበባ በተለየ ሁኔታ አማራውን በማሳፈን ከፍተኛውን ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ። ሕዝቡ እነዚህን አመራሮች ከብልጽግና ካድሬዎች በላይ ሊጠነቀቃቸው ይገባል ተብሏል። Neamin Zeleke

account_circle
Habtish Gurmu 🇪🇹🇺🇸(@HabtishGurmu) 's Twitter Profile Photo

Breaking News‼️

Tahir Mohammed/ጣሂር መሀሙድ who is memeber of National Movement of Amhara (አብን) has been fired.
He is one of the suspects in recent death of Muslims in Bahir Dar, Amhara Region.

Shh Shsj(@shh_shsj) 's Twitter Profile Photo

የ50. አመት ዝምታ ውጤት ይሄ ነው አብን ቀና ብሎ መልስ ችሎ ቢያየው ጎሽ አሳድጌ አልቀረሁም ይለው ነበር ከሱ የባሰ ግፍኛ ስለሆነ ግን ችግር አማራ ላይ መልስ ተነስቶለታል ሆድ አደር ኩሆኑት በስተቀር የአማራ ጀግኖች ቀን ይመጣል ብልፅግናም ይጠፋል

account_circle
Amhara Communications(@Amhara_GCAO) 's Twitter Profile Photo

ር/መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ ሹመት ሰጥተዋል።በዚህም መሠረት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ በማድረግ ሹመዋል።

ር/መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ ሹመት ሰጥተዋል።በዚህም መሠረት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ በማድረግ ሹመዋል።
account_circle
Dr. Ambachew Assefa(@Ambachew_Assefa) 's Twitter Profile Photo

ርዐሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ሹመት ሰጥተዋል!በዚህ መሰሠት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ክልል መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ በማድረግ ሹመዋል።

ርዐሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ሹመት ሰጥተዋል!በዚህ መሰሠት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ክልል መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ በማድረግ ሹመዋል።
account_circle
Addis Standard Amharic(@addisstandardam) 's Twitter Profile Photo

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለ ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ

ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ መልካሙ ፀጋዬን የክልሉ ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አድርገውሾመዋል።

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለ #አብን ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ

የ #አማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ መልካሙ ፀጋዬን የክልሉ ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አድርገውሾመዋል።
account_circle
የብልፅግና ፍሬ ነኝ(@I2HY06SBFlH9wSL) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ አቶ መልካሙ ጸጋዬን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አድርገው መሾማቸው ተገልጿል

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ አቶ መልካሙ ጸጋዬን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አድርገው መሾማቸው ተገልጿል
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የአብን አመራሩ ጣሂር መሀመድ ከመንግስታዊ ኃላፊነታቸው ተነሱ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባሉን ጣሂር መሀመድ በሌላ የአብን አባል የተተኩ ሲሆን... t.me/addismaleda/19…

የአብን አመራሩ ጣሂር መሀመድ ከመንግስታዊ ኃላፊነታቸው ተነሱ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባሉን ጣሂር መሀመድ በሌላ የአብን አባል የተተኩ ሲሆን... t.me/addismaleda/19…
account_circle
፲YዐBA 🇪🇹🇪🇷(@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

ሲያልቅ አያምር እንዲሉ፣ የ' ተወካዩ አቶ ጣሂር መሀመድ ከሥልጣናቸው የለቀቁት በፍቃዳቸው እንደሆነ ቢገልጹም፣ ይሰሩበት የነበረው የ' ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ግን በተቃራኒው በግምገማ እንደሆነ የገለጸበት ሁኔታ ነው ያለ

account_circle
ም ህረት(@MercyIsoo) 's Twitter Profile Photo

✝️❤️
ሥጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለም ያማረ
ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ
በቀራኒዮ ሞቱ ዳግም ወለደና
አብን አባ አልኩት ልጅ ነሽ ተባልኩና

account_circle
ግፉበቃ፥ ግፉገናነው(@Abethegreat28) 's Twitter Profile Photo

ፀረ-ብአዴን Abebe Belew Habtamu Ayalew Teshome Mesay Mekonnen ሀብታሙ Mengistu Dagmawi M. Belay ABC TV Ləj Tedla liyu fkir Belete Kassa Mekonnen Amhara News Service JusticeIsNotFree ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት አብን ሌላ 30 ዓመት አማራን ሊያስበላ ነው? ምክንያቱም ከ PeePee ጋር ገና የ 3 አመት ጋብቻቸው ነው። አንከር ሚዲያ ላይ እንደተዘገበው የአማራን ተወላጅ አሳልፎ በመሰጠት 1ኛ ናቸው።
4 አብን = 4 ሚሊዮን ጠላት!!!
የሚል መፈክር መጠናከር አለበት!!!

account_circle
zebaro(@zebaro2) 's Twitter Profile Photo

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ ከብእዴን ጋር የሚሰራ አማራ ምንጊዜም የተናቀ እንደ እቃ በማንኛውም ጊዜ ሊወረወር የሚችል የማይከበር ሰው ነው:: አብን ለአማራ ህዝብ የገቡትን ቃል የካዱ ጥቅመኞች ናቸው:: እንደ ሎሚ መጠው የቀሩትንም ይወረውሯቸዋል የጊዜ ጉዳይ ነው

account_circle
ግፉበቃ፥ ግፉገናነው(@Abethegreat28) 's Twitter Profile Photo

Abdi Habtamu Ayalew Teshome Mesay Mekonnen AmharaAQuila (Elias) JusticeIsNotFree Dagmawi M. Belay Dawit Giorgis Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead ) Hermela Brook EmNodi/Waaqa እምኖዲ/ዋቃ 🇪🇹ፊን ፊኔ🐎🐎🇪🇹 🇪🇹Ahmed (PhD) ግራም ነፈሰ ቀኝ, ዋርካው ምሬ (1 ለናቱ, ሚሊዮን ለሽንፍላ ጠላቱ)፣ ሚሊዮን የእሳት ረመጥ የሆኑ የአማራ ፋኖዎች ዓመት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ፈጥሯል!!! ሞት አይቀርም፥ ስም አይቀበርም።
1 ብአዴን, አብን, ኦሚኮ (formerly አሚኮ) PeePee = 1 ሚሊዮን ጠላት!!!

account_circle
Tedlaye Tamiru(@YebudadT) 's Twitter Profile Photo

ዮሐንስ 14
8: ፊልጶስ፦ “ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል፡” አለው።
9: ኢየሱስም አለው፦ “አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ ‘አብን አሳየን፡’ ትላለህ?

account_circle